am_luk_text_ulb/21/05.txt

1 line
334 B
Plaintext

\v 5 አንዳንዶች ቤተመቅደሱ በተዋቡ ድንጋዮች እንዴት እንዳማረና እንዳጌጠ ሲናገሩ ሰምቶ እንዲህ አለ፥ \v 6 "እነዚህ የምታዩአቸው ነገሮች፥ እንዲህ እንደተነባበሩ የማይቆዩበትና የሚፈራርሱበት ጊዜ ይመጣል።"