am_luk_text_ulb/12/54.txt

1 line
690 B
Plaintext

\v 54 ለሕዝቡም ኢየሱስ እንደዚህ አላቸው፡- ‹‹በምዕራብ በኩል ደመና ሲያንጃብብ በምትመለከቱበት ጊዜ ወዲያውኑ፡- ‹ካፊያ ሊያካፋ ነው› ትላላችሁ እንዳላችሁትም ይሆናል፡፡ \v 55 የደቡብ ንፋስም ሲነፍስ፡- ‹የሚያቃጥል ሙቀት ሊመጣ ነው› ትላላችሁ፣ እንዳላችሁትም ይሆናል፡፡ \v 56 ግብዞች፣ ምድርና ሰማይ የሚሰጡትን ምልክት እንዴት እንደምትተረጉሙ ታውቃላችሁ፣ ታዲያ የአሁኑን ወቅት እንዴት እንደምትተረጉሙ እንዴት አታውቁም?