am_luk_text_ulb/20/07.txt

1 line
237 B
Plaintext

\v 7 ስለዚህ ከየት እንደ ሆነ አናውቅም ብለው መለሱለት። \v 8 ኢየሱስ፣ "እኔም እነዚህን ነገሮች በምን ሥልጣን እንደማደርግ አልነግራችሁም" አላቸው።