am_luk_text_ulb/22/43.txt

1 line
255 B
Plaintext

\v 43 የሚያበረታታው መልአክም ከሰማይ መጣለት። \v 44 በጣር ውስጥ ሆኖ በጣም እየቃተተ ጸለየ፣ ላቡም እንደ ትልልቅ የደም ጠብታዎች ወደ መሬት ይንጠባጠብ ነበር።