am_luk_text_ulb/21/32.txt

1 line
232 B
Plaintext

\v 32 እውነቱን እነግራችኋለሁ፣ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከመፈጸማቸው በፊት ይህ ትውልድ አያልፍም። \v 33 ሰማይና ምድር ያልፋሉ፣ ቃሌ ግን አያልፍም።