am_luk_text_ulb/12/35.txt

1 line
345 B
Plaintext

\v 35 የሥራ ልብሳችሁን በሚገባ ለብሳችሁ በተጠንቀቅ ቁሙ፣ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤ \v 36 በሚመጣበትና በሩን በሚያንኳኳበት ጊዜ ፈጥነው በሩን እንደሚከፍቱለት ጌታቸው ከሠርግ ሲመለስ እንደሚጠባበቁ ሰዎች ሁሉ፡፡