am_luk_text_ulb/12/29.txt

1 line
299 B
Plaintext

\v 29 የምትበሉትንና የምትጠጡትን በመፈለግ አትጨነቁ፡፡ \v 30 በዓለም ውስጥ ባሉት አገሮች የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ እነዚህን ይፈልጋሉ፣ እናንተም እነዚህን እንደምትፈልጉ አባታችሁ ያውቃል፡፡