am_luk_text_ulb/12/20.txt

1 line
405 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 20 እግዚአብሔር ግን እንደዚህ አለው፡- ‹አንተ ሞኝ ሰው፣ ዛሬ ማታ ከአንተ ልትወሰድ ነፍስህ ትፈለጋለች፣ ያዘጋጀሃቸው ነገሮች ታዲያ ለማን ይሆናሉ? \v 21 በእግዚአብሔር ዘንድ ባለጠጋ ያልሆነ ለራሱ ግን ሀብትን የሚያከማች ሰው ይህንን ይመስላል፡፡