am_luk_text_ulb/11/27.txt

1 line
376 B
Plaintext

\v 27 \v 28 27 እነዚህን ነገሮች በሚናገርበት ጊዜ አንዲት ሴት ድምን ከፍ አድርጋ “አንተን የተሸከመህ ማኅፀን የጠባሃቸው ጡቶች የተባረኩ ናቸው” አለችው። 28 እርሱ ግን፦ “የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚጠብቁ የተባረኩ ናቸው” አለ።