am_luk_text_ulb/11/43.txt

1 line
348 B
Plaintext

\v 43 \v 44 43 እናንተ ፈሪሳውያን ወዮላችሁ በምኩራቦች የክብር መቀመጫዎችንና በገበያ ስፍራም የከበሬታ ሰላምታን ትወዳላችሁና። 44 ሰዎች የሚረዳደሙባቸውን የማንነታቸው የማይታወቅ መቃብሮችን ትመስላላችሁና ወዮላችሁ!