am_luk_text_ulb/24/41.txt

1 line
303 B
Plaintext

\v 41 ከደስታ የተነሣ ማመን ተስኗቸው ግራ ተጋብተው እያሉ፣ ኢየሱስ፣ “የሚበላ ጥቂት ነገር ይኖራችኋል?” አላቸው። \v 42 ከዚያም የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት። \v 43 ኢየሱስም ወስዶ በፊታቸው በላው።