am_luk_text_ulb/24/36.txt

1 line
283 B
Plaintext

\v 36 እነዚህን ነገሮች እየተናገሩ እያሉ ኢየሱስ ራሱ በመካከላቸው ቆሞ “ሰላም ለእናንተ ይሁን" አላቸው። \v 37 እነርሱም ስለተሸበሩና በፍርሃት ስለተዋጡ መንፈስ ያዩ መሰላቸው።