am_luk_text_ulb/24/30.txt

1 line
533 B
Plaintext

\v 30 ለመብላት ከእነርሱ ጋር በማዕድ በተቀመጠ ጊዜ፣ እንጀራውን ወሰደና ከባረከው በኋላ ቆርሶ ሰጣቸው። \v 31 በዚህ ጊዜ ዓይኖቻቸው ተከፈቱና አወቁት። እርሱ ግን ከዓይናቸው ተሰወረባቸው። \v 32 እርስ በርሳቸው፣ “በመንገድ ላይ አብረን ሳለን ሲያናግረንና መጻሕፍትን ሲከፍት ልባችን በውስጣችን ይቃጠልብን አልነበርምን?” ተባባሉ።