am_luk_text_ulb/24/25.txt

1 line
455 B
Plaintext

\v 25 ኢየሱስም፣ “ነቢያት የተናገሩትን ሁሉ ለማመን የዘገያችሁ እናንተ ሞኞች! \v 26 ክርስቶስ በእነዚህ ነገሮች መሠቃየቱና ወደ ክብሩ መግባቱ ግድ መሆኑን አታውቁምን? አላቸው። \v 27 ከዚያም ከሙሴ ጀምሮ እስከ ነቢያት መጻሕፍት፥ በመጻሕፍት ሁሉ ስለ እርሱ የተነገረውን ተረጎመላቸው።”