am_luk_text_ulb/24/17.txt

1 line
407 B
Plaintext

\v 17 ኢየሱስም፣ “እናንተ ሁለታችሁ እየተጓዛችሁ የምትነጋገሩት ስለምንድን ነው?” አላቸው። ያዘኑ መስለው ቆም አሉ። \v 18 ስሙ ቀሎጴ የተባለ ከሁለቱ አንዱ እንዲህ ሲል መለሰለት፣ “በኢየሩሳሌም ሰሞኑን የተደረጉትን ነገሮች የማታውቅ አንተ ብቻ ነህን?”