am_luk_text_ulb/24/11.txt

1 line
470 B
Plaintext

\v 11 ነገር ግን ይህ ንግግር ለሐዋርያቱ ቀልድ ስለመሰላቸው ሴቶቹን አላመኗቸውም፣ \v 12 ሆኖም ግን ጴጥሮስ ተነሣና እየሮጠ ወደ መቃብሩ ሄደ፣ ከዚያም አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት የተልባው እግር ጨርቅ ለብቻው ተቀምጦ አየ። ከዚያ በኋላ ጴጥሮስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ተመለሰ።