am_luk_text_ulb/24/06.txt

1 line
304 B
Plaintext

\v 6 እርሱ በዚህ የለም፣ ተነሥቷል! ገና በገሊላ እያለ፣ \v 7 እንዴት በኃጢአተኞች ሰዎች እጅ ተላልፎ እንደሚሰጥ፣ እንደሚሰቀልና በሦስተኛው ቀን እንደሚነሣ የነገራችሁን አስታውሱ" አሏቸው።