am_luk_text_ulb/23/46.txt

1 line
368 B
Plaintext

\v 46 ኢየሱስም፥ “አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አኖራለሁ፣” በማለት በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህን ከተናገረ በኋላ ሞተ። \v 47 መቶ አለቃውም የተደረገውን ነገር አይቶ፣ “ይህ ሰው እውነትም ጻድቅ ነበር” በማለት እግዚአብሔርን አከበረ።