am_luk_text_ulb/23/44.txt

1 line
293 B
Plaintext

\v 44 ጊዜው ስድስት ሰዓት ገደማ ነበር፣ የፀሐይ ብርሃን በመቋረጡ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ላይ ጨለማ ሆነ። \v 45 የቤተመቅደሱ መጋረጃም በመሀሉ ከላይ እስከ ታች ድረስ ተቀደደ።