\v 28 \v 29 28 ይህንን ከተናገረ ከስምንት ቀናት ገደማ በኋላ ጴጥሮስን፣ ዮሐንስን፣ ያዕቆብን ይዞ ለመጸለይ ወደ ተራራ ወጣ። 29 እየጸለየም ሳለ የፊቱ መልክ ተለወጠ ልብሱም በጣም ከመንጣቱ የተነሣ አንፀባረቀ።