am_luk_text_ulb/17/34.txt

1 line
515 B
Plaintext

\v 34 ይህን እላችሏለሁ፦ "እኔ በምመለስበት በዚያች ሌሊት፤ሁለት ሰዎች በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ። \v 35 ከእነርሱም አንዱ ይወሰዳል፤ ሌላው ይቀራል። እንዲሁም ሁለት ሴቶች በአንድ ቦታ አብረው ይፈጫሉ፤ \v 36 አንድዋ ትወሰዳለች ሌላዋ ትቀራለች።" ሁለት ሰዎች በአንድ እርሻ ቦታ ያርሳሉ፤አንዱ ይወሰዳል፤ ሌላው ይቀራል።"