am_luk_text_ulb/17/30.txt

1 line
295 B
Plaintext

\v 30 የሰው ልጅም በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል። \v 31 በዚያን ቀን በቤቱ ጣሪያ ላይ ያለ ሰው በቤቱ ውስጥ ያለውን ዕቃ ለመውሰድ አይውረድ። በእርሻም ቦታ ያለ ሰው ወደ ቤቱ አይመለስ።