am_luk_text_ulb/17/25.txt

1 line
544 B
Plaintext

\v 25 ነገር ግን ይህ ከመሆኑ በፊት የሰው ልጅ ብዙ መከራ ሊቀበል ይገባል። በዚህ ዘመን ሰዎችም ሊናቅና ሊነቀፍ ግድ ነው። \v 26 በኖኅህ ዘመን እንደሆነው በሰው ልጅ ዘመንም እንዲሁ ይሆናል። \v 27 ኖኅ ወደ መርከብ እስከግባበት ቀን ድረስ ሰዎች ሲበሉና ሲጠጡ፤ ሲጋቡና ሲያገቡ ነብር። ነገር ግን በዚያን ጊዜ የጥፋት ውሃ መጥቶ ሁሉንም አጠፋቸው።