am_luk_text_ulb/17/14.txt

1 line
501 B
Plaintext

\v 14 ኢየሱስም ባያቸው ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ "ሂዱና ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ።" እነርሱም እየሄዱ ሳሉ፤ ከለምጻቸው ነጹ። \v 15 ከእነርሱም አንዱ ከለምጹ መፈወሱን ባየ ጊዜ ጮክ ብሎ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ። \v 16 ወደ ኢየሱስም መጥቶ እያመሰገነ በእግሩ ሥር በግንባሩ ተደፋ። እርሱም የሰማርያ ሰው ነበር።