am_luk_text_ulb/17/09.txt

1 line
357 B
Plaintext

\v 9 ታዲያ አገልጋዩ የታዘዘውን ስለፈጸመ ጌታው ያመሰግነዋልን? \v 10 እንዲሁም እናንተም የታዘዛችሁትን ሁሉ ከፈጸማችሁ በኋላ የማንጠቅም አገልጋዮች ነን፤ 'የፈጸምነውም የታዘዝንውን ግዳጃችንን ብቻ ነው' ማለት አለባችሁ።"