am_luk_text_ulb/17/03.txt

1 line
369 B
Plaintext

\v 3 ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፤ ተመልሶ ከተጸጸት ይቅር በለው፤ በቀንም ሰባት ጊዜ እንኳ ቢበድልህና ሰባት ጊዜ ተመላልሶ ፦ \v 4 "ስለሠራሁት ኅጢአት ተጸጸትሁ" እያለ ወደ አንተ ቢመለስ ይቅር ልትለው ይገባል።