am_luk_text_ulb/12/41.txt

1 line
705 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 41 ጴጥሮስም እንደዚህ አለ፡- ‹‹ጌታ ሆይ፣ ይህንን ምሳሌ የተናገርከው ለእኛ ብቻ ነው ወይስ ለሌሎችም ሰዎች ሁሉ ነው? \v 42 ጌታም እንደዚህ አለ፡- ‹‹ታዲያ ለሌሎቹ አገልጋዮቹ የተመደበላቸውን ምግብ በትክክለኛው ጊዜ ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው የሾመው ታማኝና ብልህ አስተዳዳሪ ማን ነው? \v 43 በሚመጣበት ጊዜ ይህንን ሲያደርግ ጌታው የሚያገኘው ያ አገልጋይ የተመሰገነ ነው፡፡ \v 44 በእርግጥ እነግራችኋለሁ፣ ባለው ንብረት ሁሉ ይሾመዋል፡፡