am_luk_text_ulb/12/33.txt

1 line
319 B
Plaintext

\v 33 ንብረቶቻችሁን ሽጡና ለድኾች ስጡ፡፡ በማያረጅ ከረጢት ሌቦች ሊቀርቡትና ብል ሊያጠፋው የማይቻለውን የሚያልቀውን ሀብት በሰማይ አከማቹ፡፡ \v 34 ንብረታችሁ ባለበት ልባችሁም በዚያ ይሆናልና፡፡