am_luk_text_ulb/12/24.txt

1 line
589 B
Plaintext

\v 24 የማይዘሩትን ወይም የማያጭዱትን ቁራዎችን ተመልከቱ፡፡ መጋዘን ወይም ጐተራ የላቸውም፣ እግዚአብሔር ግን ይመግባቸዋል፡፡ ከወፎች ይልቅ እናንተ ምን ያህል የላቀ ግምት ያላችሁ ናችሁ? \v 25 ከእናንተስ ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንዲት ቀን መጨመር የሚችል ማን ነው? \v 26 ታዲያ፣ ታናሽ የሆነውን ነገር እንኳ ማድረግ የማትችሉ ከሆነ ስለ ሌላው ጉዳይ ለምን ትጨነቃላችሁ?