am_luk_text_ulb/09/26.txt

1 line
461 B
Plaintext

\v 26 \v 27 26 በእኔና በተናገርሁት ቃል የሚያፍርብኝ ማንም ቢኖር የሰው ልጅ በራሱ በአባቱ እንዲሁም በቅዱሳን መላእክት ክብር በሚመጣበት ጊዜ ያፍርበታል። 27 እኔ ግን በእርግጥ እነግራችኋለሁ እዚህ ከቆማችሁት አንዳንዶቻችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እስከምታዩ ድረስ ሞትን አትቀምሱም።