am_luk_text_ulb/24/50.txt

1 line
232 B
Plaintext

\v 50 ከዚያም ኢየሱስ ቢታኒያ እስከሚቃረቡ ድረስ ይዟቸው ሄደ። እጆቹንም አነሣና ባረካቸው፣ \v 51 እየባረካቸውም እንዳለ ወደ ሰማይ ከፍ ከፍ አለ።