am_luk_text_ulb/24/33.txt

1 line
494 B
Plaintext

\v 33 በዚያው ሰዓት ተነሥተው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። አስራ አንዱና ከእነርሱ ጋር የነበሩትም ተሰብስበው እንዲህ እያሉ አገኟቸው፣ \v 34 “ጌታ በእርግጥ ተነሥቷል፣ ለስምዖንም ታይቷል።” \v 35 ከዚያም በመንገድ ላይ የሆነውን ነገርና ኢየሱስ በማዕድ እንጀራን በሚቆርስበት ጊዜ እንዴት እንደታያቸው ተናገሩ።