am_luk_text_ulb/23/08.txt

1 line
570 B
Plaintext

\v 8 ሄሮድስ ኢየሱስን ባየው ጊዜ በጣም ደስ አለው፣ ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ሊያየው ሲፈልግ ነበር። ስለ እርሱ ሰምቶ የነበረ ሲሆን አንዳንድ ታምራት ሲያደርግም ለማየትም ተስፋ ነበረው። \v 9 ታዲያ ኢየሱስን በብዙ ቃሎች ቢጠይቅም ኢየሱስ ግን ምንም መልስ አልሰጠውም። \v 10 በዚህ ጊዜ የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን ተነሥተው ቆሙና በኃይለ ቃል ከሰሱት።