am_luk_text_ulb/18/42.txt

1 line
347 B
Plaintext

\v 42 ኢየሱስም፦ "ማየት ትችላለህ፤ እምነትህም አድኖሃል" አለው። " ዐይነ ስውሩም ወዲያውኑ ማየት ቻለ። \v 43 እግዚአብሔርንም እያመሰገነ ኢየሱስን መከተል ጀመረ። ሕዝቡም ሁሉ ይህን ባዩ ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰገነ።