am_luk_text_ulb/16/27.txt

1 line
348 B
Plaintext

\v 27 ሀብታሙ ሰው እንዲህ አለ፤ ' አባት ሆይ፣ እንግዲያውስ አልዓዛርን ወደ አባቴ ቤተ ሰብ እንድትሰደው እለምንሃለሁ፤ \v 28 ምክንያቱም አምስት ወንድሞች አሉኝና እነርሱ ወደዚህ ሥቃይ ቦታ እንዳይመጡ ያስጠንቅቃቸው።'