am_luk_text_ulb/08/22.txt

1 line
571 B
Plaintext

\v 22 በዚያ ሰሞን ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ጀልባ ውስጥ ሲገቡ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው። ‘እስቲ ወደ ማዶ ወዳለው የሐይቁ ክፍል እንሂድ’። በዚያን ጊዜ እነሱ መቅዘፍ ጀመር። \v 23 ነገር ግን እየቀዘፉ ሳሉ ኢየሱስ እንቅልፍ ወሰደው። በታላቅ ነፋስ የታጀበ ማዕበል በሐይቁ ላይ ስለተነሣ ጀልባቸው ውስጥ ውሃ መግባት ጀመረ፣ ታላቅ አደጋም በፊታቸው ተደቀነ።