am_luk_text_ulb/08/14.txt

1 line
514 B
Plaintext

\v 14 በሾህ መካከል የወደቀው ዘር ቃሉን የሰሙ ሰዎች ሲሆኑ በኑሮ ሂደታቸው ወቅት በምድራዊ ሕይወት ዐሳብና በባለጠግነት ምቾት የሚታነቁ በመሆናቸው ፍሬ ወደ ማፍራት የማይመጡ ናቸው። \v 15 ነገር ግን በመልካሙ አፈር ላይ የወደቁት በመልካምና በቅን ልብ ካዳመጡ በኋላ ቃሉን አጥብቀው የሚይዙ በመጽናት ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።