am_luk_text_ulb/22/61.txt

1 line
283 B
Plaintext

\v 61 ጌታም ዞር አለና ጴጥሮስን ተመለከተው። ጴጥሮስም፣ ጌታ “ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” ያለውን ቃል አስታወሰ። \v 62 ጴጥሮስ ወደ ውጭ ወጣና መራራ ልቅሶ አለቀሰ።