am_luk_text_ulb/19/24.txt

1 line
249 B
Plaintext

\v 24 ከዚያም ጌታው በዚያ ለቆሙት ሰዎች፣ “ምናኑን ውሰዱበት፣ ዐሥር ላለውም ጨምሩለት' አላቸው፤ \v 25 እነርሱም፣ 'ጌታ ሆይ፣ አስር ምናን አለው እኮ' አሉት።