am_luk_text_ulb/09/41.txt

1 line
470 B
Plaintext

\v 41 \v 42 41 ኢየሱስም እንደዚህ በማለት መልስ ሰጠ፦ “ክፉና ጠማማ ትውልድ፣ ከእናንተ ጋር የምኖረውና የምታገሳችሁ እስክ መቼ ነው? ልጅህን ወደዚህ አምጣው።” 42 ልጁም እየመጣ ሳለ ጋኔን ጣለው እጅግም አንፈራገጠው። ኢየሱስ ግን ርኩሱን መንፈስ ገሰጸውና ልጁን ፈወሰው፣ ለአባቱም መልሶ ሰጠው።