am_luk_text_ulb/11/53.txt

1 line
331 B
Plaintext

\v 53 \v 54 53 ከዚያም ለመሄድ ሲነሣ የአይሁድ ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን ብዙ ጉዳዮችን አስመልክተው ተቀወሙት፣ ከእሩም ጋር ተከራረኩ። ይህንም ያደረጉት ራሱ በተናገረው ቃል ለማጥመድ ፈልገው ስለነበረ ነው።