am_luk_text_ulb/11/16.txt

1 line
333 B
Plaintext

\v 16 \v 17 16 ሌሎች ግን ሊፈትኑት ፈልገው ከሰማይም ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁ። 17 ኢየሱስ ግን ዐሳባቸውን አውቆ፦ “እርስ በእርሱ የሚከፋፈል መንግሥት ይፈርሳል፤ እርስ በርሱ የሚለያይ ቤተሰብም ይፈርሳል።