am_luk_text_ulb/11/14.txt

1 line
378 B
Plaintext

\v 14 \v 15 14 ኢየሱስ ከዚያ በኋላ ዲዳ የሚያደርገውን ጋኔን እያስወጣ ነበር። ጋኔኑም በወጣ ጊዜ ዲዳው ሰውዬ ተናገረ፤ ሕዝቡም ተደነቁ 15 ነገር ግን ከሕዝቡ አንዳንዶቹ፦ “የአጋንንት አለቃ በሆነው በቡኤል ዜቡል አጋንንትን ያወጣል” አሉ።