1 line
827 B
Plaintext
1 line
827 B
Plaintext
\v 16 እንደዚህም ብሎ ምሳሌ ነገራቸው፡- ‹‹የአንድ ሰው እርሻ ከፍተኛ ምርት አስገኘለት፤ \v 17 እርሱም እንደዚህ ብሎ በልቡ አውጠነጠነ፡- ‹የተመረተውን እህል የማከማችበት የለኝምና ምን ማድረግ ይገባኛል?› \v 18 ከዚያ በኋላም እንደዚህ አለ፡- ‹እንግዲያውስ እንደዚህ አደርጋለሁ፡- ጐተራዎቼን አፍርሼ በምትኩ ትልልቅ ጐተራዎችን እሠራለሁ፣ የተመረተውን እህልና ሌሎች ንብረቶቼን ሁሉም አከማችባቸዋለሁ፡፡ \v 19 ለነፍሴም፡- ነፍሴ ለብዙ ዘመን የሚበቃ ብዙ ሀብት ተከማችቶልሻልና አትጨነቂ ብዪ፣ ጠጪ ደስም ይበልሽ› |