am_luk_text_ulb/24/01.txt

1 line
322 B
Plaintext

\c 24 \v 1 በሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ሴቶች ያዘጋጁትን ሽቱ ይዘው በጣም ማልደው ወደ መቃብሩ መጡ። \v 2 ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት። \v 3 ወደ ውስጥ ገቡ፣ ነገር ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም።