\v 36 ነገር ግን ከሚከሰቱት ከአነዚህ ነገሮች ሁሉ ለማምለጥና በሰው ልጅም ፊት ለመቆም ትበረቱ ዘንድ ሁልጊዜ ነቅታችሁ ጸልዩ።