\v 23 ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዞር ብሎ፣ ለእነርሱ ብቻ፡- ‹‹እናንተ የምታዩትን የሚያዩ የተባረኩ ናቸው፡፡ \v 24 ብዙ ነቢያትና ነገሥታት እናንተ ያያችሁትን ለማየት ፈልገው ሳያዩ፣ እናንተም የሰማችኋቸውን ሊሰሙ ፈልገው ሳይሰሙ ቀርተዋል፡፡