\v 28 ወደሚሄዱበት መንደር በተቃረቡ ጊዜ፣ ኢየሱስ ቀደም፥ ቀደም እያለ መሄድ ጀመረ። \v 29 ነገር ግን፣ “ቀኑ እየመሸ ጊዜውም እያለፈ ስለሆነ ከእኛ ጋር እደር” ብለው ጎተጎቱት። ስለዚህ ኢየሱስ ከእነርሱ ጋር ሊያድር ሄደ።