\v 9 \v 10 9 ለምኑ ይሰጣችኋል፣ ፈልጉ ታገኛላችሁ፣ አንኳኳኩ ይከፈትላችኋል፤ 10 የሚለምን ሰው ሁሉ ይቀበላልና የሚፈልግም ሰው ያገኛል፣ ለሚያንኳኳም ይከፈትለታል።