\v 48 ሁኔታውን ለማየት እጅግ ብዙ ሰዎች በመጡ ጊዜ፥ የተደረጉትን ነገሮች አይተው ደረታቸውን እየደቁ ተመለሱ። \v 49 ነገር ግን ከገሊላ ጀምሮ የተከተሉት አንዳንድ ወንዶችና ሴቶች ከርቀት ቆመው ይህን ድርጊት ይከታተሉ ነበር።